SHEGER INFO
SHEGER INFO
  • Видео 1 738
  • Просмотров 92 342 510
ልብ የሚነካው የ አባት ተማፅኖ!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu
Просмотров: 3 198

Видео

የነጋ ልጅ ተገኘች! አባቴ እንዲህ ሆኖ አገኘዋለሁ ብዬ አልጠበኩም@shegerinfo Ethiopia| Meseret Bezu
Просмотров 83 тыс.2 часа назад
በቤልጂየም ጎዳና ላይ የወደቀው ኢትዮጵያውም ጎልማሳ ነጋ ቡቃያ ተክሉ ቤተሰቡን አገኘ! Sheger Info Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates. Ethiopia news | Eritrea news | Amhara | Tplf | Eritr...
ልብ የሚነካው የ እማማ ህይወት!በ 80 ዓመታቸው እንጨት ለቅመው ልጃቸውን ያስተዳድራሉ !@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
Просмотров 16 тыс.4 часа назад
እኚህ እናት እማማ ድንቅነሽ ይባላሉ በ 80 ዓመታቸው እንጨት ለቅመው ልጃቸውን እና የልጅ ልጃቸውን ያስተዳደራሉ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳያውቁ ከእሁድ እስከ እሁድ ነው በጫካ እን ጨት የሚለቅሙት አንድ ልጃቸው ታማሚ ስለሆነች እሷን ለማሳከም አቅም የላቸውም ማገዝ የምትችሉ በስልክ 0989755702 በዳሽን ባንክ አካውንት ቁጥር ጋዲሴ ተስፋዬ 5044103756011 አግዟቸው Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Th...
በአጭር ጊዜ ተወዳጅ የሆነው ቲክቶከር እስራኤል !የኔ ሞዴል ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ ነው! @shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
Просмотров 26 тыс.4 часа назад
ቀልድን በቁምነገር እያዋዛ የሚያቀርበው ታዳጊው ቲክቶከር! Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates. #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu
ለልጆቼ አባት ለኔም ባል ይሆነኛል ብዬ ያመንኩት ጉድ ሰራኝ!!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
Просмотров 94 тыс.7 часов назад
ዲያስፖራ ነች ብሎ በፍቅሩ አጠመደኝ! ስራዬን ትቼ እሱን መከታተል ጀመርኩ! Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates. #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu
አነጋጋሪ ሆና የሰነበተችው እና በመኪና ስርቆት የተጠረጠረችው ወጣት ፍ/ቤት ቀረበች!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
Просмотров 100 тыс.9 часов назад
ከ 3 ቀን በፊት በመኪና ስርቆት ተጠርጥራ የተያዘችው ወጣት ፍ/ቤት ቀርባለች። ቤተሰቡን በቅርብ አውቃለው ያለው አቶ ሰለሞን አማረ አባቷ ቱጃር ናቸው እሷም በስነ ምግባር የታነፀች ነች ሲሉ ምስክርነታቸውን ሰተዋል።ይሁንና ተጠርጣሪዋ ፍ/ቤት ዛሬ ቀርባለች! Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethio...
አሳዛኙ የስደት ህይወት "ልጄ "አባቴ አውሮፓ ሆኖ ለምን አልረዳኝም እንዳትይኝ!ህይወት በቤልጂየም ጎዳና @shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
Просмотров 150 тыс.12 часов назад
"ልጄ አባቴ አውሮፓ ሆ ለምን አልረዳኝም እንዳትይኝ" የዛሬ ባለታሪካችን ነጋ ቡቃያ የ 53 ዓመት ጎልማሳ ሲሆን በቤልጂየም ብራስልስ በአንድ የመናፈሻ ስፍራ ጥግ ላይ መኖር ከጀመረ 5 ዓመታት ሆኖታል። ሴት ልጁ ሠላም ነጋ ከ እናቷ ጋር ከሱዳን ወደ ኢትዮጵያ መግባታቸውን ነው የሚያውቀው ሊያገኛት ይፈልጋል አንድ ወንድም አሜሪካ አንድ እህት ስዊድን ኢትዮጵያ ደግሞ ወንድም አለው ።ቤተሰቦቹን ማግኘት ይፈልጋል እና እባካችሁ ይህን ቪዲዮ ሼር በማድረግ ለብዙ ሰው እንዲደርስ ያድርጉ Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you t...
መድረክ ላይ እየዘፈንኩ ውስጤ ጥያቄ ነበረው !የቀድሞ ድምፃዊት አስቴር ግርማ!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
Просмотров 31 тыс.12 часов назад
በ ቀድሞ የድምፃዊነት ህይወቷ 2 አልበሞችን የሰራችው አስቴር ግርማ ከ ሙዚቃ ህይወት ውስጥ ከወጣች ከ 3 ዓመታት በላይ ተቆጥረዋል አሁን ሙሉ የዝማሬ አልበም ለመስራት የእግዚአብሔር ፈቃድን እየጠቀኩ ነው ብላለች። ከ አስቴር ግርማ ጋር ደፈያደረግነውን ቆይታ እንድትከታተሉ ቀአክብሮት ጋበዝን!
እንደ ሰው ቀና ብዬ ሄድኩ!የ አርቲስት ተስፉ ብርሀኔ ልብ የሚነካው ምስክርነት ! ሽልማቱን ለቃጥላ !@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
Просмотров 55 тыс.14 часов назад
ልብ የሚነካው ምስክርነት ! አርቲስት ተስፉ ብርሀኔ ከአስቸጋሪው የሱስ ህይወት ወጥቶ ወደ ጥበብ ስራው ከተመለሰ በኋላ ምርጥ ተዋናይ በሚል ተሸልሟል ሽልማቱንም ድህነትን እና ፈውስን ላገኘባት ቃጥላ ማርያም ሠጥቷል! ምስክርነቱን በተግባር! በ ሸገር ኢንፎ የሚዘጋጁ አዳዲስ መረጃዎች እና ቪዲዮችን ለመመልከት @shegerinfo subscribe ያድርጉ
አንቺ የእናቴ ምትክ ነሽ !በእንባ የተሞላው ሰርፕራይዝ !@shegerinfo.Ethiopia | Meseret Bezu
Просмотров 41 тыс.16 часов назад
በእንባ የተሞላው ሰርፕራይዝ ! ለ 26 ዓመታት ኑሮዋን በእስራኤል ያደረገችው እልልታ የእናቷ ምትክ የሆነችውን ለማመስገን ሁሌ ትመኝ ነበር ዛሬ ተሳክቶላታል ፡፡ በየጊዜው በ ሸገር ኢንፎ የምንለቃቸውን ቪዲዮዎች ለመከታተል @shegerinfo ሰብስክራይብ ያድርጉ You tube @shegerinfo Sheger Info Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like ...
በ ebs የቤተሰብ ጨዋታ ላይ የቀረበችው ኤማንዳ ምላሽ ሰጠች!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
Просмотров 75 тыс.21 час назад
Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates. #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu
ፋሲል ሀበሻ ! አሜሪካ የገባሁት በሽሮ እና በርበሬ ነው!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
Просмотров 18 тыс.21 час назад
Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates. #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu
የሠላምን ባለ ውለታ አገኘናቸው ! እስቲ መርቁልን!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
Просмотров 66 тыс.День назад
Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates. #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu
አንጀት የሚያላውሰው በጣሊያን የኢትዬጵያዊቷ ስደተኛ ታሪክ!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
Просмотров 83 тыс.День назад
Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates. #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu
ኤርትራዊቷ እናቴ የት ነሽ!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
Просмотров 44 тыс.День назад
Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates. #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu
ብዙ ነገር ሆኖልኛል!ዘማሪ እና የአሜሪካ ኢሚግሬሽን የህግ አማካሪ ክብካብ!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
Просмотров 36 тыс.День назад
ብዙ ነገር ሆኖልኛል!ዘማሪ እና የአሜሪካ ኢሚግሬሽን የህግ አማካሪ ክብካብ!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
ታግታ 3 ሚሊየን ብር የተጠየቀባት ታዳጊ አሳዛኝ መጨረሻ!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
Просмотров 87 тыс.День назад
ታግታ 3 ሚሊየን ብር የተጠየቀባት ታዳጊ አሳዛኝ መጨረሻ!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
በአረፋ በዓል አዋጥተው የገዙትን በሬ ለማረድ እኔ ደጅ እኔ ደጅ በሚል ስለት የተማዘዙት ጎረቤታሞች!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
Просмотров 49 тыс.День назад
በአረፋ በዓል አዋጥተው የገዙትን በሬ ለማረድ እኔ ደጅ እኔ ደጅ በሚል ስለት የተማዘዙት ጎረቤታሞች!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
አነጋጋሪው የ እርግዝና ኬክ!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
Просмотров 38 тыс.14 дней назад
አነጋጋሪው የ እርግዝና ኬክ!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
እድሜ ልኬን ነው የፈለኳት! እጅግ ደስ ይላል! ከ 30 ዓመት በኋላ ወንድሟ ተገኘ! @Shegerinfo Ethiopia|Mesereg Bezu!
Просмотров 43 тыс.14 дней назад
እድሜ ልኬን ነው የፈለኳት! እጅግ ደስ ይላል! ከ 30 ዓመት በኋላ ወንድሟ ተገኘ! @Shegerinfo Ethiopia|Mesereg Bezu!
ተመልሶ ጎዳና ወጣ ሲባል ቅስሜ ነው የተሰበረው! ከነኢማ ሙዘይን ጋር ልዩ ቆይታ @Shegerinfo Ethiopia|Mesereg Bezu
Просмотров 175 тыс.14 дней назад
ተመልሶ ጎዳና ወጣ ሲባል ቅስሜ ነው የተሰበረው! ከነኢማ ሙዘይን ጋር ልዩ ቆይታ @Shegerinfo Ethiopia|Mesereg Bezu
ለማመን ይከብዳል!ማርገዜን ሳላውቅ በሳውዲ ብቻዬን ወለድክ!ልጄ እስካሁን ክትባት እንኳን አላገኘችም!​⁠@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
Просмотров 100 тыс.14 дней назад
ለማመን ይከብዳል!ማርገዜን ሳላውቅ በሳውዲ ብቻዬን ወለድክ!ልጄ እስካሁን ክትባት እንኳን አላገኘችም!​⁠@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
ልብ የሚነካው የሙሽሪት መልዕክት! ለ ሰርጋቸው 10 ቀን ሲቀር ህይወቱ ያለፈው ሙሽራ ዘማሪ ይገረሙ!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
Просмотров 187 тыс.14 дней назад
ልብ የሚነካው የሙሽሪት መልዕክት! ለ ሰርጋቸው 10 ቀን ሲቀር ህይወቱ ያለፈው ሙሽራ ዘማሪ ይገረሙ!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
ታሪኬ ልጄ ነው! የ20 ዓመት ልጄን አሜሪካ ለመውሰድ DNA ብሰጥ ያንተ አይደለም ተባልኩ!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
Просмотров 197 тыс.14 дней назад
ታሪኬ ልጄ ነው! የ20 ዓመት ልጄን አሜሪካ ለመውሰድ DNA ብሰጥ ያንተ አይደለም ተባልኩ!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
ይድረስ በአሜሪካ ቨርጂኒያ ላለኸው የልጄ አባት! ልጃችን አንተን ይፈልጋል@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
Просмотров 92 тыс.14 дней назад
ይድረስ በአሜሪካ ቨርጂኒያ ላለኸው የልጄ አባት! ልጃችን አንተን ይፈልጋል@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
አሳዛኝ ነው! አብዛኛዎቹ ኢትዮጵያውያን የሆኑ ስደተኝችን የያዘው ጀልባ ተገልብጦ 38 ሰዎች ሞቱ!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
Просмотров 54 тыс.14 дней назад
አሳዛኝ ነው! አብዛኛዎቹ ኢትዮጵያውያን የሆኑ ስደተኝችን የያዘው ጀልባ ተገልብጦ 38 ሰዎች ሞቱ!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
የ 20 ዓመት ሸክሜ ቀለለ ! ከሰላም ጋር በድጋሚ ተገናኘን!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
Просмотров 89 тыс.21 день назад
የ 20 ዓመት ሸክሜ ቀለለ ! ከሰላም ጋር በድጋሚ ተገናኘን!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
የተወዳጇ ድሜፃዊት ህብስት ጥሩነህ ልጅ ምርቃት!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
Просмотров 94 тыс.21 день назад
የተወዳጇ ድሜፃዊት ህብስት ጥሩነህ ልጅ ምርቃት!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
አነጋጋሪ ሆኖ በሰነበተው ትዳሩ ዙሪያ የስጦታው ምላሽ! @shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
Просмотров 353 тыс.21 день назад
አነጋጋሪ ሆ በሰነበተው ትዳሩ ዙሪያ የስጦታው ምላሽ! @shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
በቃ ምን አደርጋለሁ! ከኔ በላይ አምላኩ ይወደዋል!ዘሪቱ በልጇ ሽኝት ላይ የተናገረችው አፅናኝ ቃል Ethiopia|Meseret Bezu
Просмотров 32 тыс.21 день назад
በቃ ምን አደርጋለሁ! ከኔ በላይ አምላኩ ይወደዋል!ዘሪቱ በልጇ ሽኝት ላይ የተናገረችው አፅናኝ ቃል Ethiopia|Meseret Bezu

Комментарии

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 56 секунд назад

    እግዚአብሔር ሲጠራ እንዲህ ነው ይችላል እኛ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር እኔንም ከሚካብ ከጠፍር ቀለም ቅንድም ከመላጨት ቡና ረከቦት ስር ከመቀመጥ እንዲሁም ከመጠጣት ስልክ መውራት ጦንቃይ ቤት ከመሄድ የዘፈን አይነት ማዳመጥ መዝፈን አውጥቶ ጸሎትኛ መዝሙር ዘማሪ አረገኝ ክብርና ምስጋና ለኀጋይዝተ አለም ለቅድስት ሥላሴ ይሁንልኝ ❤❤❤❤❤❤

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 Минуту назад

    እዚህ ላይ ብዙ ማለት ይቻላል ግን እኔ የምለው በየግዜው እንደዝህ አይነት ታሩክ በወንድም በሴትም በኩል እንስማለን ::ግን መቼ ነው ልብ የምንገዛው ?መቼ ነው የምንነቃው የምናደርገው እያደረግን ያለው ነገር ትክክል ነው አይደለም ብለን ተረጋግተን የምናስበው?? ለእግዚአብሔር በፀሎት የምንጠይቀው ነገር ብበዛ ምንም ሆነ ምን ከጉዳት ራስንም ከማርከስ እንድናለን እግዚአብሔር ይታደገናል ::ከልባችሁ ሁኑ ብልጥ ሁኑ !!!! መስዬ አመስግናለሁ ::

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 3 минуты назад

    እግዚአብሔር ይማርልህ ወንድሜ🙏

  • @user-vn1ul6ej7q
    @user-vn1ul6ej7q 5 минут назад

    Semune damoo be oromeyaa Argutee set Enee Amrnyaa Mabab Achalme mardat ifalgal we 😢😢😢

  • @fremekonnen5663
    @fremekonnen5663 8 минут назад

    Egzabiher yemarshe

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 9 минут назад

    እባክ የቂልጦ ማርያም ፀበል ሂደህ አፀብላት እመነኝ ትድናለች❤❤❤😢እግዚአብሔር ጨረሶ ይማራልህ

  • @telepo2457
    @telepo2457 9 минут назад

    yene enat😢😢enat be min kal tigalatsalech?

  • @negedegetachew8341
    @negedegetachew8341 11 минут назад

    እኔም አሳዳጊ አክሰቴን አክስቴ ለማለት የሚከብደኝ አናቴን ሳላመሠግናት ምታብኝ ሁሌም የሚፀፅተኝ ሁሌም የማዝንበት ጉዳይ ነው አንቺ በጣም እድለኛ ነሽ እግዚአብሄርን አመሥግኚ ሳይምቱብሽ ለማመስገን ስላበቃሽ

  • @Belaydejen
    @Belaydejen 15 минут назад

    Ayezoki wedime

  • @Mikiyas-fh3hq
    @Mikiyas-fh3hq 16 минут назад

    አይዞህ ወንድማችን እመብርሃን ትማርልህ

  • @_kiaariaa_
    @_kiaariaa_ 16 минут назад

    Egziyabher yimarlik,yefewsilk.Ayzok

  • @raciyafetraciyafet
    @raciyafetraciyafet 16 минут назад

    እግዚያብሔር ይማራት

  • @raciyafetraciyafet
    @raciyafetraciyafet 17 минут назад

    እግዚያብሔር ይማራት

  • @user-mp1pu1rt2q
    @user-mp1pu1rt2q 18 минут назад

    አላህ አፊያ ያርጋት አላህ ጨርሶ ይማራት አብሺር ወንድሜ ትድናለች ደጋግ ኢትዮጲያ በሞላ አለም አሉ አታልቅስ ወንድማችን

  • @atinsJaber
    @atinsJaber 24 минуты назад

    😭😭😭😭😭😭🥰🥰🥰

  • @Saif-bw9tx
    @Saif-bw9tx 27 минут назад

    ህመብራን የማይሳናት ነገር የለም ትማር ልህ ትዳብስልህ 🙏

  • @user-tt5ne9uv4s
    @user-tt5ne9uv4s 27 минут назад

    አየ ጉድ አረመኔ አባቶችጋ ይመደብ ይሆናል እነዚህ አባቶች የኔ ወድም ልጂህን አሏህ ያሽርልህ ያረብ

    • @MeriMTube
      @MeriMTube 3 минуты назад

      አጡአሳይቱየኔጨካኝአባትአላህያግዝህወድሜእትልቅደረጆያድርሰልህአላህያሳድጋት።የምግዜዱአየነው

  • @LawayishiAkililu
    @LawayishiAkililu 27 минут назад

    እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርልህ የብርሃን እናት ወላዲተ አምላክ በምህረት እጆቺሽ ዳብሻት እናቴ አደራሽን 😢😢😢

  • @user-my4qu5er9w
    @user-my4qu5er9w 28 минут назад

    ፈጣሪ ይድረስልሽ😢

  • @amtemaryam116
    @amtemaryam116 29 минут назад

    የእኔ እናት ልጁ አንጀት ትበላለች ልዑል እግዚአብሔር በማያልቀው ምህረቱ ይጎብኛት አይዞህ ወንድማችን ትድናለች

  • @MesiMesi-fz3me
    @MesiMesi-fz3me 36 минут назад

    እንኳን እመቤቴ ማረችሺ መሲ ሳታወራ አለቀ

  • @user-vn1ul6ej7q
    @user-vn1ul6ej7q 37 минут назад

    Faxaree carsoo yemarte

  • @user-yw6ry1tx3l
    @user-yw6ry1tx3l 38 минут назад

    Waqayyoo atti senasa jijirri😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-so4hf6wo7f
    @user-so4hf6wo7f 39 минут назад

    አይዞዎ ወንድሜ የእፃን አምላክ ፈጣሪይ ይማራት

  • @user-yw6ry1tx3l
    @user-yw6ry1tx3l 40 минут назад

    Uuuuuuuuuuuuuf abbbba koo😢😢😢😢😢

  • @solianakonjo
    @solianakonjo 45 минут назад

    This is Ethiopia 🤮

  • @tizuarage8391
    @tizuarage8391 45 минут назад

    እህቴን እኔን የኔ ቆንጆ ምንሸ ላፈር አምላክ በትንሳዬ ያሰብሸ ።እዬብ 14:-14,15 ሙታኖች ሁሉ ድምፁን ሰምተው ይነሳሉ እህቴ አበባ ተፀናኝ ወደ ፈጣሪሸ ፀንተሸ ፀልይ ። ሰጋ ለባሹን ተሰፍ አታድርገ እሱ የተረገመ ነው።ይለናል መፀሐፍ ቅዱሰ ብዙ አፀናኝ የሆኑ ምክሮች አሉ እናቴን ሞት ሲነጥቀኝ ወዳቾቼ መፀሐፈረ ቅዱሰ ጥቅሰ ነበር የሚልኩልኝ ዛሬ ቆሜ ሌላ ሰው በርቱ ለማለት በቃሁ ሰማይ የተደፍብኝ ምድር የከዳኝ እበሃር ላይ የቆምኩ ያህል ከብዶኝ ።ዛሬ ላይ ያቆመኝ ያአምላክ ቃል ብቻ ነው። መሰዬ የኔ መልካም እንዲሁም በፈረንሳይ ያለሸው ደግ ሴት ተባረኩ🙏🏽

  • @soud986
    @soud986 47 минут назад

    የመኖሪያ ወረቀት አለው? ሱስ አለው?

  • @senaitteferi5780
    @senaitteferi5780 49 минут назад

    Egzibher yimarlh

  • @user-sx6hr4fp2k
    @user-sx6hr4fp2k 53 минуты назад

    አታልቅስ በናትህ አይዞን ሁሉ መልካም ይሆናል ፡ደግሞ ትድናለች አባቴ አይዞህ አንተም ባለቤትህም በርቱ 😢 ከተባበርንም ብሩ ብዙ አይደለም

  • @user-qg7wv9ce1g
    @user-qg7wv9ce1g 53 минуты назад

    ማርያምን እኔ ያችኛይቱ ብር ሰጠችኝ ስትል ነበር ጥሩ ሰው እደሆነች የገመትኩ አቤት ትህትና እርጋታ ያደበቷ መጣፈጥ በስማም እግዛብሄር ጸጋውን ጤናሽን ያብዛልሽ ወዶች ግን የስራችሁን እኔማ ቁሜ መቅርቴ ነው አላገባም😂😂

  • @Hrani-jl5wk
    @Hrani-jl5wk 57 минут назад

    🥹🥹

  • @ZainabKwt-dh5ns
    @ZainabKwt-dh5ns 58 минут назад

    አይዞህ ወንድሜልጅህን ፈጣሪ ይማርልህ አይዞህ

  • @meskeremadisu1944
    @meskeremadisu1944 Час назад

    Fetari yemareleki Yami betami

  • @MahletYemane
    @MahletYemane Час назад

    እኔን ወንድሜ እግዚአብሔር ይማርልህ

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 Час назад

    ❤☝️🤲☝️

  • @tgze2435
    @tgze2435 Час назад

    ፈጣሪ ጨርሶ ይማርልህ

  • @galaxyj7core589
    @galaxyj7core589 Час назад

    የእኔ እናት አፈር ልብላ

  • @hanagedib5905
    @hanagedib5905 Час назад

    አይዞህ ከእግዚአብሔር በታች ከጎንህ ነን

  • @haniregasa1188
    @haniregasa1188 Час назад

    ወይኔ ምናለበት ግን አርፈሽ ብትኖሪ አረ ውይ😫😫

  • @sifenhundesadiriba390
    @sifenhundesadiriba390 Час назад

    😢😢😢😢😢

  • @eyereyerusalem9440
    @eyereyerusalem9440 Час назад

    የኔ ውድ አይዞህ እመቤቴ ከነልጇ ትዳብስልህ ምህረት ይላክላት

  • @ethiopia3914
    @ethiopia3914 Час назад

    ruclips.net/video/fP157RBhtdM/видео.htmlsi=NbTVlNmGJblN65t6በላይ ወያ እንኳን ለቤትህ አበቃህ

  • @user-nc3om7qy5o
    @user-nc3om7qy5o Час назад

    አይዞህ ወድም እግዚአብሔር ይማርልህ 🙏

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Час назад

    ፊቱ ላይ የሚታዬው ፈገግታ እንዴት ያስደስታል አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልህ ለሱ የሚሳነው ነገር የለም 😢😢😢😢

  • @edmalemberihun9100
    @edmalemberihun9100 Час назад

    አረ ወደዛ 4 ልጅ ወልደሽ አደለም ጎረምሳ ጓደኛሽ ወንድ ቢሆን እራሱ ለምን አስፈለቸ በዚ እድሜ መሰብሰብ አይሻልም ከ 4 ልጅ በኋላ ስሜትም እኮ ይቀንሳል😁 እኔ አንችን ብሆን አላስበውም ጥፋተኛ አንች ነሽ ከምር

  • @Helenabebe-fu5sl
    @Helenabebe-fu5sl Час назад

    እመብርሃን አለች እሶ ትማራት ምንም አይሳናትም ድና ተመልሳ ገና እህት ወንድም ተወልዶላት ትቦርቃለች አታስቡ እመብርሃን አለይ❤❤❤ሁሉ ነገር እግዚአብሄር ያሳካው አሜን❤❤

  • @EdlawetEdl
    @EdlawetEdl Час назад

    አይዞህ የኔ ወንድም በርታ እግዛብሄር የተሰበረን መጠገን ያውቅበታል እመቤቴ ትደግፍህ

  • @merhawitbrhane1347
    @merhawitbrhane1347 Час назад

    Ayzok wendma Egziyabhar ymrlhal hulum ysakal 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @kasaneshzegeye2051
    @kasaneshzegeye2051 Час назад

    Yefeterate amelakeeèee yemarelhiiiii wandema belejese balfeteneneee